የ
የዱቄት ሽያጭ ባለሙያ
How to Apply
assefakibret16@gmail.com
የዱቄት ሽያጭ ባለሙያ
በማርኬቲንግ፣ በንግድ ስራ አስተዳደር፣በሽያጭ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር፡፡
ዋና ዋና የስራ ኃላፊነቶች
- የድርጅቱን ዱቄት እና የዱቄት ምርቶች ለ ጅምላ ገዢዎች፣ እና ችርቻሮ ነጋዴዎች ማስተዋወቅ እና መሸጥ።
- አዳዲስ ደንበኞችን ማፍራት እና ነባር ደንበኞችን በጥሩ ሁኔታ መያዝ።
- በዱቄት ገበያ ላይ ያለ የዋጋ ሁኔታዎችን፣ የውድድር ከባቢዎችን እና የደንበኞችን ፍላጎት በጥናት ላይ በመመስረት ለሃላፊዎች ሪፖርት ማቅረብ።
- የሽያጭ እቅዶችን ማቀድ እና የተቀመጡትን የሽያጭ ግቦች (Targets) ማሳካት።
- የክፍያ (Collections) በሰዓቱ መሰብሰብ እና የሂሳብ ሪፖርቶችን ማስተካከል ከፋይናንስ ክፍል ጋር በቅንጅት መስራት።
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #4_years
Deadline: August 24, 2026
How To Apply: ከላይ በተገለፀዉ የሥራ መስፈርት የምታሞሉ አመልካቾች በ በኢሜል assefakibret16@gmail.com ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡