ኬ
ኬክ ባለሙያ
How to Apply
mulmulhr@gmail.com
ኬክ ባለሙያ
በፔስትሪ ሰርተፍኬት ወይም ዲፕሎማ እንዲሁም በተዛማጅ መስክ ላይ አግባብ የሆነ የስራ ልምድ ያላት/ያለው
ኃላፊነቶች እና ግዴታዎች
- የምግብ ደህንነት እና የስራ ቦታን ንጽህና መመሪያዎችን መጠበቅ
- የእቃ መጠን በትክክል መመዘን እና መቀላቀል
- ኬኮችን በተፈለገው ዲዛይን፡ በፍጥነት እና በጥራት መሸፈን እና ማስዋብ
- የተለያዩ ኬኮችን (የልደት, የሰርግ, ከስተም ኬኮችን ) መዘጋጀት እና መጋገር
- የደንበኛ ትዕዛዞችን በጥራት እና በጊዜ ማቅረብ
- ከቡድን አባላት ጋር ተባብረው መስራት
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #1_years
Deadline: August 27, 2026
How To Apply: አመልካቾች ማስረጃችሁን በመያዝ በ10 /አስር/ ቀናት ውስጥ ከሃይሌ ጋርመንት ወደ መብራት መሄጃ ሳይሻገሩ ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ ወይም 22 አካባቢ ድንበሯ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ወይም በኢሜል mulmulhr@gmail.com ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- 011 4 62 44 01