ቀጥተኛ እና ፈጣን የቅጥር (Direct Hiring) እድሎች እንዳያመልጣችሁ ዛሬውኑ ፕሮፋይላችሁን ማሟላት እና ማሻሻል ይኖርባችኋል!
Direct
የተሟላ ፕሮፋይል እና ባዶ ፕሮፋይል፤ ልዩነቱ የስራ እድል ማግኘት እና ማጣት ነው!
ብዙ ጊዜ የሃሁጆብስ (HaHuJobs) ሪክሩትመንት ክፍል ለተለያዩ ክፍት የሥራ ቦታዎች ብቁ እጩዎችን በቀጥታ ሲፈልግ፣ የበርካታ አመልካቾች ፕሮፋይል ባዶ ወይም ያልተሟላ ሆኖ ያገኘዋል። በዚህ ምክንያት ብቻ በርካታ አሪፍ የስራ እድሎች ያመልጧችኋል!
ቀጥተኛ እና ፈጣን የቅጥር (Direct Hiring) እድሎች እንዳያመልጣችሁ ዛሬውኑ ፕሮፋይላችሁን ማሟላት እና ማሻሻል ይኖርባችኋል!
🚀 ፕሮፋይልዎን እንዴት ማሻሻል ይችላሉ?
🌐 በድህረ-ገፃችን፦ ወደ <a href="https://hahu.jobs/" target="_blank" rel="noopener">https://hahu.jobs/</a> በመግባት Profile የሚለውን ክፍል ሙሉ መረጃዎን በመሙላት ያጠናቅቁ።
🤖 በቴሌግራም ቦት፦ በቴሌግራም @hahujobs_bot search በማድረግ Update Profile ወይም Edit Profile የሚለውን በመጫን መረጃዎን ያድሱ።
💡 ፕሮፋይልዎን እንዴት በስርዓት ማሟላት እንዳለብዎ በነፃ ለመማር፦ ወደ <a href="https://muya.hahu.jobs/" target="_blank" rel="noopener">https://muya.hahu.jobs/</a> በመግባት Job and Career Enhancement ኮርስን በነፃ ይመልከቱ!
📞 ለበለጠ መረጃ፦ +251 988007773 | +251 988007775 | +251 988007705
📍 አድራሻችን፦ መገናኛ፣ ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ ግሬስ ሲቲ ሞል አጠገብ፣ ሲሳይ ፕላዛ 3ኛ ፎቅ
HaHuJobs, ለሀገር ልጅ በሀገር ልጅ!