የ
የጠቅላላ አገልግሎት ባለሙያ
የጠቅላላ አገልግሎት ባለሙያ
ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በንግድ አስተዳደር፣ ንብረት አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የኪራይ ንብረቶችን ቁጥጥር፣ ፍተሻ (ምርመራ) ማደረግ
- ከተከራዮች ጋር የሚደረጉ ግንኙነቶችን እና ተከታታይ የጥገና ስራዎችን በቅርበት ማገዝ
- ለደንበኞች እና ለተከራዮች ሙያዊ ድጋፍ በመስጠት ጥያቄዎችን መመለስ እና ለሚነሱ ችግሮች ፈጣን መፍትሄ ማቅረብ
- ሕጋዊ የመንጃ ፈቃድ በመያዝ እንደ አስፈላጊነቱ ሰነዶችን፣ ሠራተኞችን ወይም ደንበኞችን በታማኝነት ማጓጓዝ
- ከውጭ አገልግሎት ሰጭ አካላት ጋር የሚደረጉ ግንኙነቶችና የስራ ሂደቶች የተሳለጡ እንዲሆኑ ማድረግ
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #2_years
Maximum Years Of Experience: #3_years
Deadline: July 4, 2026
How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ
ማስታወሻ፡ አመልካቾች ህጋዊ የመንጃ ፈቃድ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡