ጉ
ጉዳይ አስፈፃሚ
ጉዳይ አስፈፃሚ
12ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- ድርጅቱን ከተለያዩ ድርጅቶች እና መስሪያ ቤቶች ጋር የሚያገናኙ ስራዎችን ጉዳዮችን ማስፈፀም
- የድርጅቱን ሰነዶችና ንብረቶች በሀላፊነትና በጥንቃቄ መያዝ
- የሥራ አፈጻጸሞችን ሂደት የሚያሳዩ ወቅታዊ ሪፖርቶችን አዘጋጅቶ ለሚመለከተው አካል ማቅረብ
- አስፈላጊ መረጃዎችን በትክክልና በወቅቱ ማቅረብ
- ለጉዳዮች አስፈላጊ ሰነዶችንና መረጃዎችን መሰብሰብ እና ማዘጋጀት
- በሥራ ሂደት የሚፈጠሩ ችግሮችን መለየትና ለሚመለከተው አካል ማሳወቅ
- በኃላፊ የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ ሥራዎችን ማከናወን
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #1_years
Deadline: August 24, 2026
How To Apply: አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን በመያዝ ተክለ ሀይማኖት ቤተክርስቲያን ፈትለፊት በሚገኘው ጋራድ ህንፃ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1294-7-2 በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡