■
■ የሥራ መደብ፡ የሽያጭ ሰራተኛ
■ የሥራ መደብ፡ የሽያጭ ሰራተኛ
○ የሥራ ሁኔታ፡ ቋሚ (ሙሉ ጊዜ)
○ የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ(ለቡ ሙዚቃ ሰፈር)
● ደሞዝ፡ 5000 ብር በተጨማሪ የኮሚሽን ክፍያ በወር
● የማመልከቻ ቀነ ገደብ፡ መስከረም 10፣ 2018 ዓ.ም
■ የሥራ ዝርዝር፡
ድርጅታችን ሀይሌ ጋርመንት ታክሲ ተራ የሚገኝ ሲሆን፣ የተለያዩ የልጆች ልብሶችን በብቃት ለደንበኞች የሚያስተዋውቅ፣ የደንበኛ ግንኙነት የሚፈጥር እና የሽያጭ ግቦችን ማሳካት የሚችል ንቁ የሽያጭ ሰራተኛ ይፈልጋል።
○ ዋና ዋና ኃላፊነቶች፡
● ምርቶችን/አገልግሎቶችን መሸጥ
● የተሰጡ የሽያጭ ግቦችን ማሳካት
□ ለስራው ለመመዝገብ:
📍Apply Here:👉 @hollyhab
📲 Contact: 0930108837