ዋና ር/መምህርት(ኬጂ)
ዋና ር/መምህርት(ኬጂ)
የመጀመሪያ ዲግሪ በኢዱኬሽናል ሊደርሺፕ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ከታወቀ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም የተመረቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የመዋዕለ ሕፃናት (ኬጂ) ዕለታዊ ሥራዎችን መምራትና መቆጣጠር
- መምህራንን እና ሠራተኞችን መቆጣጠር፣ መደገፍና አቅማቸውን ማሳደግ
- የሕፃናትን ደህንነት፣ ጤንነትና እንክብካቤ ማረጋገጥ
- ለሕፃናት ምቹ፣ አስተማማኝና ውጤታማ የመማሪያ አካባቢን መፍጠርና መጠበቅ
- ከወላጆች ጋር ጠንካራና ውጤታማ የግንኙነት ሥርዓት መገንባት
- የማስተማር ጥራትን እና የሕፃናትን የመማርና የእድገት ሂደት መከታተል
- የትምህርት ቤቱን ፖሊሲዎችና የሥራ ሂደቶች መከበራቸውን ማረጋገጥ
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #5_years
Deadline: August 22, 2026
How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ወይም በአቃቂ ቃሊቲ /ቱሉዲምቱ አርሴማ አደባባይ በሚገኘው ትምህርት ቤታችን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች ሲቪያቸውን በመላክ መመዝገብ የሚችሉ ሲሆን በግል የትምህርት ተቋም ውስጥ በርዕሰ መምህርነት የሰሩ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ የስራ መደቡ ለሴት አመልካቾች ብቻ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251907612222 ወይም +251922565852 ይደውሉ፡፡