ዳታ አናሊስት
How to Apply
ዳታ አናሊስት
የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ፣ ስታትስቲክስ፣ ማቲማቲክስ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች፦
- የወረቀትና ዲጂታል መረጃዎችን ወደ ዳታቤዝ/ኤክሴል ማስገባት
- የገባውን መረጃ ትክክለኛነት፣ ሙሉነትና ወጥነት መፈተሽ ስህተት ካለው ማስተካከል
- የዳታ ፋይሎችን በተደራጀ መልኩ መመዝገብና ማስቀመጥ
- የመረጃ ምስጢራዊነትን መጠበቅ
- የዳታ ማስገቢያ ሲስተሞችን፣ ማይክሮሶፍት ኤክሴል እና ሌሎች ተዛማጅ ፕሮግራሞችን መጠቀም
- የተመዘገበ መረጃን በየጊዜው ማዘመንና ሪፖርት ማድረግ
- የዳታ ጥራትን መፈተሽና ስህተቶችን መለየት
- የተሰበሰበ ዳታን በስታቲስቲካዊና በተገቢ የትንተና ዘዴዎች መተንተን
- ኤክሴል፣ ኤስኪውኤል፣ ፓወር ቢአይ፣ ታብሎ ወይም ተመሳሳይ የዳታ ትንተና ሶፍትዌሮችን መጠቀም
- የትንተና ውጤቶችን በሪፖርት፣ ቻርት፣ ግራፍና ዳሽቦርድ ማቅረብ
- የዳታ አዝማሚያዎችን፣ ችግሮችንና ዕድሎችን መለየት
- የዳታ ውጠየቶችን ለማናጅመንት ማቅረብ
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #1_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Salary: 15000.00
Deadline: August 22, 2026
How To Apply: አመልካቾች የትምሀርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን: mulmulhr@gmail.com ወይም አባሃዋ መ/ቤት አጠገብ ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ ወይም 22 ድንበሯ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዋስ ማቅረብ የሚችሉ እና የመኖሪያ አድራሻቸው ለለቡ መብራት ቅርብ የሆነ ቢሆን ይመረጣል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251114624401 ይደውሉ፡፡