+ ለኢትዮጵያ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጽሕፍት አገልግሎት ሊንከ👇
🎴Federal Civil Service Commission/የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን🎴🚩 ለኢትዮጵያ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጽሕፍት አገልግሎት፣ ለኢትዮጵያ ህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም እና ለኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ ፣በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም አዲስ ዘመን ጋዜጣ ነሐሴ 3 እና 4 ቀን በወጣው መሠረት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት ከታች ለያንዳንዱ በተቀመጠው ሊንክ Online መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡Good Luck!!
+ ለኢትዮጵያ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጽሕፍት አገልግሎት ሊንከ👇
<a href="https://forms.gle/dxgeogAqveHXyyTV7" target="_blank" rel="noopener">Apply Here (Google Form)</a>
+ ለኢትዮጵያ ህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም 👇
<a href="https://forms.gle/Wip8f9qaPduHLvsX9" target="_blank" rel="noopener">Apply Here (Google Form)</a>
+ ለኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት 👇
<a href="https://forms.gle/rp6LqKDz6HrAikh48" target="_blank" rel="noopener">Apply Here (Google Form)</a>
▪️Deadline: August 17/2026