🎴
🎴Federal Civil Service Center/የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን🎴🚩
🎴Federal Civil Service Center/የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን🎴🚩
ለኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን እና ለሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ ፣በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም አዲስ ዘመን ጋዜጣ ነሐሴ 5 ቀን በወጣው መሠረት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት ከታች ለያንዳንዱ በተቀመጠው ሊንክ Online መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡Good Luck!!
+ ለኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ሊንክ 👇
<a href="https://forms.gle/TY3WhC7Mohh2rhGr6" target="_blank" rel="noopener">Apply Here (Google Form)</a>
+ ለሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ሊንከ 👇
<a href="https://forms.gle/tT99DadA3scHnC8j7" target="_blank" rel="noopener">Apply Here (Google Form)</a>
▪️Deadline:August 19/2026