ረ
ረዳት ጸሐፊ
ረዳት ጸሐፊ
ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በጽሐፈትና ቢሮ አስተዳደር ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- ልዩ ልዩ ደብዳቤዎችን፣ ማስታወሻዎችን እና ሪፖርቶችን በኮምፒውተር ማዘጋጀት እና ማሰራጨት
- ወደ ቢሮ የሚደወሉ የስልክ ጥሪዎችን መመለስ፣ መልዕክቶችን መመዝገብ እንዲሁም እንግዶችንና ደንበኞችን በአክብሮት አስተናግዶ ወደሚመለከተው ክፍል መምራት
- የድርጅቱን የገቢና ወጪ ደብዳቤዎች መመዝገብ፣ መላክ እና ፋይሎችንና ሰነዶችን በስርዓት ማስቀመጥ
- የኃላፊዎችን የቀጠሮ መርሃ-ግብር መያዝ፣ የስብሰባ ቦታዎችን ማመቻቸት እና የስብሰባ ቃለ-ጉባኤ መያዝ
- ለቢሮ የሚያስፈልጉ የጽሐፈት መሳሪያዎችና ቁሳቁሶች መጠናቸውን መከታተል እና እጥረት ሲኖር እንዲሟሉ ጥያቄ ማቅረብ
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #1_years
Maximum Years Of Experience: #3_years
Deadline: August 27, 2026
How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ