ዊ
ዊል ሎደር ኦፕሬተር
ዊል ሎደር ኦፕሬተር
8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች እና የዊል ሎደር ኦፕሬተር ፍቃድ ያለው/ያላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ሃላፊነቶች
- ዊል ሎደሩን በደህንነትና በብቃት ማሽከርከርና መስራት
- አሸዋ፣ አፈር፣ ጠጠርና ሌሎች የግንባታ ቁሳቁሶችን መጫንና ማጓጓዝ
- ከስራ በፊትና በኋላ የማሽኑን የመሰረታዊ ምርመራ ማድረግ
- የማሽኑን ችግር ወይም የቴክኒክ ጉድለት ሲኖር ለኃላፊው ማሳወቅ
- የስራ ቦታ የደህንነት መመሪያዎችንና የጤና፣ ደህንነት እና አካባቢ ጥበቃ መመሪያዎችን መከተል
- የማሽኑን መደበኛ ጥገናና ንጽህና መጠበቅ
- በስራ ቦታ ከሚገኙ ሌሎች ኦፕሬተሮችና ሰራተኞች ጋር በቅንጅት መስራት
- በተሰጠው የስራ እቅድና መመሪያ መሰረት ስራን በጊዜው ማጠናቀቅ
Quanitity Required: 5
Minimum Years Of Experience: #4_years
Deadline: August 18, 2026
How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ