ሮ
ሮለር ኦፕሬተር
ሮለር ኦፕሬተር
8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና የሮለር ኦፕሬተር መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- ሮለር ማሽኑን በደህንነትና በብቃት ማሽከርከርና መስራት
- የመንገድ አፈር፣ ጠጠር፣ አሸዋና ሌሎች የግንባታ ቁሳቁሶችን በትክክል መጠቅጠቅና ማጠናከር
- ከስራ በፊትና በኋላ የማሽኑን መሰረታዊ ምርመራ ማድረ
- የማሽኑን ችግር ወይም የቴክኒክ ጉድለት ሲኖር በወቅቱ ለኃላፊው ማሳወቅ
- የስራ ቦታ ደህንነትና የጤና፣ ደህንነት እና አካባቢ ጥበቃ መመሪያዎችን በትክክል መከተል
- የማሽኑን ንጽህናና መደበኛ ጥገና መጠበቅ
- ከሌሎች ኦፕሬተሮችና ሰራተኞች ጋር በቅንጅት መስራት
- በተሰጠው የስራ እቅድና መመሪያ መሰረት ስራን በጊዜው ማጠናቀቅ
Quanitity Required: 5
Minimum Years Of Experience: #4_years
Deadline: August 18, 2026
How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ