ታ
ታወር ክሬን ኦፕሬተር
ታወር ክሬን ኦፕሬተር
8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ መንጃ ፍቃድ ያለው አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- ታወር ክሬኑን በተቀመጠው የስራ መመሪያና የደህንነት ህግ መሰረት ማሽከርከር
- የግንባታ እቃዎችን በክሬን በደህንነት ማንሳትና ማስቀመጥ
- ከሪገር/ሲግል ማን ጋር በመተባበር የማንሳት ስራዎችን ማከናወን
- ከስራ በፊት የክሬኑን የዕለት ተዕለት ፍተሻ ማከናወን
- የክሬኑን የመሸከም አቅም ከግምት ውስጥ በማስገባት ስራን ማከናወን
- የአየር ሁኔታንና የነፋስ ፍጥነትን መከታተል
- የክሬን ብልሽት ወይም የደህንነት ችግር ሲከሰት ወዲያውኑ ለኃላፊው ማሳወቅ
- የጤና፣ ደህንነት እና አካባቢ ጥበቃ መመሪያዎችንና የግንባታ ሳይት ደህንነት ህጎችን መከተል
- የተከናወኑ የክሬን ስራዎችን በተገቢው መመዝገብ
Quanitity Required: 5
Minimum Years Of Experience: #4_years
Deadline: August 22, 2026
How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ