ሹፌር
ሹፌር
10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች እና ህዝብ-1 ያለው/ላት አግባብንት ያለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የማኅበሩን ተሽከርካሪ በትራፊክ ህግና በድርጅቱ ደንብ መሠረት በጥንቃቄ ማሽከርከር
- የሠራተኞችን የሥራ ጉዞዎች በወቅቱ እና በአስተማማኝ ሁኔታ ማከናወን
- የባንክ ጉዳዮች፣ የቅርንጫፍ ጉብኝቶች፣ የኦዲት እና ሌሎች የሥራ ጉዞዎችን በትክክል ማስፈጸም
- አስፈላጊ ሲሆን የሥራ ሰነዶችን፣ ደብዳቤዎችን፣ ቼኮችን እና ሌሎች የማኅበሩን ንብረቶች በደህንነት ማድረስ
- የተሽከርካሪውን የዕለት ምርመራ (ዘይት፣ ውሃ፣ ጎማ፣ ብሬክ፣ መብራትና ሌሎች) በመፈጸም ለጉዞ ዝግጁ መሆኑን ማረጋገጥ
- ማንኛውንም የተሽከርካሪ ብልሽት ወይም አደጋ ወዲያውኑ ለሚመለከተው ኃላፊ ሪፖርት ማድረግ
- የተሽከርካሪውን ንጽህናና መልካም ገጽታ ሁልጊዜ መጠበቅ
- የነዳጅ ፍጆታ፣ የጉዞ መዝገብ (Log Book) እና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በትክክል መመዝገብ
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #3_years
Deadline: July 3, 2026
How To Apply: መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አዲስ አበባ ከተማ ለሚኩራ ክ/ከ ወረዳ 14 የካ አባዶ ልዩ ቦታ ገደራ ባጫ ሞል 3ኛ ፎቅ፣ የካ ክ/ከተማ መገናኛ መተባበር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 308 እና አዲስ ከተማ ክ/ከተማ አውቶቢስ ተራ ዘፀአት ህንፃ 1ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ማስታወሻ፡ የፈተና ቀን ሰኔ 27/2018 ዓ.ም ሲሆን፣ የፈተና ቦታ አዲስ አበባ ከተማ፣ ለሚኩራ ክ/ከ፣ ወረዳ 14፣ የካ አባዶ ልዩ ቦታ፣ ገደራ፣ ባጫ ሞል 3ኛ ፎቅ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0956505061 ይደውሉ፡፡