ሰልፍ ሎዲንግ ሚክሰር ማሽን ኦፕሬተር
ሰልፍ ሎዲንግ ሚክሰር ማሽን ኦፕሬተር
8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ መንጃ ፈቃድ ያለው አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- ሰልፍ ሎዲንግ ሚክሲንግ ማሽንን በአምራቹ መመሪያና በHSE ደህንነት መስፈርት መሰረት ማሽከርከር
- ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ ጠጠርና ውሃን በተወሰነው መጠን በመጫን ማደባለቅ
- የኮንክሪት ድብልቅ ጥራትና መጠን በተሰጠው መመሪያ መሰረት መጠበቅ
- የተዘጋጀውን ኮንክሪት ወደ ተወሰነው የግንባታ ቦታ ማጓጓዝና በትክክል ማስረከብ
- ከስራ በፊት የማሽኑን ዕለታዊ ፍተሻ ማከናወን
- የማሽኑን የመጫን አቅም ከግምት ውስጥ በማስገባት ስራን ማከናወን
- በማሽኑ ላይ የሚከሰቱ ብልሽቶችን ወይም የቴክኒክ ችግሮችን ለኃላፊው በአፋጣኝ ማሳወቅ
- ማሽኑን ከስራ በኋላ በትክክል ማጽዳትና ለቀጣይ ስራ ዝግጁ ማድረግ
- የግንባታ ሳይት የትራፊክ እና የHSE መመሪያዎችን መከተል
- የማሽኑን አጠቃቀምና የተከናወኑ ስራዎችን በተገቢው መመዝገብ
Quanitity Required: 3
Minimum Years Of Experience: #4_years
Deadline: August 21, 2026
How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን ፎቶ በማንሳት መላክ ይኖርባቸዋል፡፡