የ
የስራ መደብ፡ የትራቭል (የጉዞ ወኪል) ኤክስፐርት / ሰራተኛ
✨ የስራ ማስታወቂያ - ፋስት ጉዞ ትሬዲንግ
የድርጅቱ ስም፡ ፋስት ጉዞ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
የስራ መደብ፡ የትራቭል (የጉዞ ወኪል) ኤክስፐርት / ሰራተኛ
የተፈለገው ብዛት፡ 4 (አራት)
ፆታ፡ ወንድ / ሴት
ደሞዝ፡ በድርድር የሚወሰን
■ የስራው መስፈርትና ዋና ዋና ኃላፊነቶች:
• የቪዛ ሂደቶችን መከታተል፤
የኤምባሲዎች ቀጠሮ መያዝ፣ አስፈላጊ ፎርሞችን መሙላት፤
• የኤምባሲ ሰነዶችን (Documents) ማደራጀትና በትክክል ማዘጋጀት የሚችል።
● የማመልከቻ መመሪያ:
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በአካል ወደ ቢሮ በመምጣት ኢንተርቪው ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
👉 አድራሻ፡ ቦሌ ብራስ፣ ሪያሊቲ ፕላዛ፣ 4ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 402
👉 ስልክ ቁጥር፡ 0952434344 / 0928929394