የቢሮ ፅዳት ሰራተኛ /መልእክተኛ
የቢሮ ፅዳት ሰራተኛ /መልእክተኛ
8ኛ ወይም 10ኛ ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች በአግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የቢሮዎችን፣ የስብሰባ ክፍሎችን፣ የመጠበጠቂያ ቦታዎችንና ሌሎች የሥራ ቦታዎችን ንጽህና መጠበቅ
- መጸዳጃ ቤቶችንና የጋራ መጠቀሚያ ቦታዎችን በአግባቡ ማጽዳትና ንጽህናቸውን መጠበቅ
- የጽዳት እቃዎችን በአግባቡ መጠቀምና መጠበቅ
- የድርጅቱን ደብዳቤዎች፣ ሰነዶችና ሌሎች እቃዎችን ለተመደቡላቸው ቦታዎች በጊዜው ማድረስና መሰብሰብ
- ወደ ባንክ፣ የመንግሥት ተቋማት፣ አቅራቢዎችና ሌሎች ተቋማት በመሄድ የድርጅቱን የተለያዩ የመልዕክት ሥራዎች ማከናወን
- የተሰጡ ሰነዶችንና መልዕክቶችን በሚስጥራዊነትና በኃላፊነት መያዝ
- የስብሰባ ክፍሎችን ለስብሰባ ማዘጋጀትና ከስብሰባ በኋላ ማጽዳት
- በቢሮ ውስጥ የሚከሰቱ የጽዳትና የጥገና ችግሮችን ለኃላፊው ማሳወቅ
- በኃላፊ የሚሰጡ ሌሎች ተያያዥ ሥራዎችን ማከናወን
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #1_years
Deadline: August 25, 2026
How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ
ማስታወሻ፡ የስራ መደቡ ለሴት አመልካቾች ብቻ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0903745051 ይደውሉ፡፡