የስርጭት ክፍል ሱፐርቫይዘር
How to Apply
የስርጭት ክፍል ሱፐርቫይዘር
የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ ሎጂስቲክስ፣ ሰፕላይ ቼይን፣ ማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የትዕዛዝ እና የምርት እንቅስቃሴ መከታተል
- የዕቃ እጥረት ወይም መዘግየት ችግሮችን መፍታት
- ምርቶች በትክክለኛው መጠን፣ ጊዜና ቦታ ለብራንቾች መድረሳቸውን ማረጋገጥ
- የምርት መውጫና መድረሻ መረጃዎችን በትክክል መመዝገብና መከታተል
- የምርት ጉድለት፣ መጥፋት ወይም መዘግየት ችግር ሲከሰት በፍጥነት መፍትሄ መስጠት
- ከመጋዘን፣ ሽያጭ፣ ፋይናንስና ሌሎች ክፍሎች ጋር በቅርበት መስራት
- የስርጭት ሰራተኞችን መመሪያ መስጠት እና አፈጻጸማቸውን መገምገም
- የስራ ብቃትን ለማሻሻል የሚያግዙ ሀሳቦችን ማቅረብ
- የዕለት፣ ሳምንታዊና ወርሃዊ የስርጭት ሪፖርቶችን ማዘጋጀት
- የድርጅቱን የስራ ሂደት፣ የደህንነትና የጥራት መመሪያዎች ማስፈጸም
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #1_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Deadline: August 20, 2026
How To Apply: አመልካቾች የትምሀርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን: mulmulhr@gmail.com ወይም አባሃዋ መ/ቤት አጠገብ ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ ወይም 22 ድንበሯ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዋስ ማቅረብ የሚችሉ እና የመኖሪያ አድራሻቸው ለለቡ መብራት ቅርብ የሆነ ቢሆን ይመረጣል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251114624401 ይደውሉ፡፡