City Governement Of Addis Ababa Health Bureau
City Governement Of Addis Ababa Health Bureau - All
City Governement Of Addis Ababa Health Bureau External Vacancy Announcement እንኳን ወደ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የሰው ሃብት ስራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት የስራ ቅጥር መመዝገቢያ ገጽ በደህና መጡ!
የቋሚ ቅጥር ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና በስሩ ለሚገኙ ጤና ተቋማት
በ6 የተለያዩ የሥራ መደቦች
1. ጠቅላላ ሀኪም I
2. ሜዲካል ላብራቶሪ ቴክኖሎጂስት ፕሮፌሽናል I
6. ማይክሮ ባዮሎጂ
ማሳሰቢያ ፡
የስራ ቦታ: ቢሮው በሚመድብበት በቢሮው ስር ባሉ ጤና ተቋማት
የምዝገባ ቀን: ከ 08/07/2018 ዓ.ም እስከ 18/07/2018 ዓ.ም / በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር ተከታታይ የስራ ቀናት/
1 ሰው በ1 ኢሜል ማመልከት የሚችለው 1 ጊዜ ብቻ ነው፡፡
ከስክሪን በኋላ የፈተና ቀን፣ ቦታና ለፈተና የሚቀርቡትን ስም ዝርዝር በቴሌግራም ቻናላችን እና በፌስቡክ ፔጃችን የምናሳውቅ ይሆናል፡፡ Application Link: <a href="https://forms.gle/VLEeto6LE76zmr11A" target="_blank" rel="noopener">Apply Here (Google Form)</a>
If you are looking for jobs in Ethiopia, just remember Elelanajobs.
For More updates Join Our Official Telegram Channel
<a href="https://t.me/elelanajobs" target="_blank" rel="noopener">Telegram Channel</a>