ጉ
ጉዳይ አስፈጻሚ
How to Apply
fitsearega@gmail.com
ጉዳይ አስፈጻሚ
12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- በአራዳ/ፒያሳ ገቢዎች ቢሮና በተለያዩ ቦታዎች ላይ ጉዳዮችን ማስፈጸም እና መከታተል
- የጉዳዮችን ሂደት መመዝገብና ወቅታዊ መረጃ ማስቀመጥ
- ለጉዳዮች አስፈላጊ ሰነዶችንና መረጃዎችን መሰብሰብ እና ማዘጋጀት
- የጉዳይ ሪፖርቶችንና የክትትል ሰነዶችን ማዘጋጀት
- የሥራ አፈጻጸሞችን ሂደት የሚያሳዩ ወቅታዊ ሪፖርቶችን አዘጋጅቶ ለሚመለከተው አካል ማቅረብ
- አስፈላጊ መረጃዎችን በትክክልና በወቅቱ ማቅረብ
- የጉዳዮችን ምስጢራዊነትና የሰነዶችን ደህንነት መጠበቅ
- በሥራ ሂደት የሚፈጠሩ ችግሮችን መለየትና ለሚመለከተው አካል ማሳወቅ
Minimum Years Of Experience: #0_years
Salary: 4000.00
Deadline: August 23, 2026
How To Apply: አመልካቾች በኢሜል አድራሻችን፡ fitsearega@gmail.com ማመልከት ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች በየዕለቱ ቢሮ መገኘት የማይጠበቅባቸው ሲሆን፣ አስፈላጊ ሥራ ሲኖር ብቻ ወደ ቢሮ መምጣት ይኖርባቸዋል። የስራ መደቡ ለሴት አመልካቾች ብቻ ነው፡፡