CV ለመስራት-
CV መስራት እንዲ ቀሎ አይውቅም !
cv ለመስራት እየተቸገራቹ ላላቹ እና ምን ምን ማስገባት አለብኝ ብላቹ ለተጨነቃችሁ ሃሁጆብስ cv builder ሁሉንም ነገር በአንድ ቦታ በማስቀመጥ እና በሚሞላ ፎርም መስረት በማዘጋጀት cv በቀላሉ እንድሰሩ አስችሏል።
cv ያችሁን በሊንክ ወይም በ pdf መልክ መያዝ የሚያስችላቹ ATS ማለፍ የሚችል፣ በየሞያ ዘርፋቹ የተከፋፈሉ ቴምፕሌቶችን የምታገኙበት ሃሁጆብስ cv builder ሞክሩት ።
CV ለመስራት-
<a href="https://app.hahu.jobs/signup" target="_blank" rel="noopener">https://app.hahu.jobs/signup</a>
እንዴት cv መስራት መስራት እንደምችሉ ፣ ኦንላይ ለመመር-
[<a href="https://muya.hahu.jobs/?physical_course" target="_blank" rel="noopener">https://muya.hahu.jobs/?physical_course</a>](<a href="https://muya.hahu.jobs/?physical_course" target="_blank" rel="noopener">https://muya.hahu.jobs/?physical_course</a>)
ለበለጠ መረጃ
📞 ስልክ ቁጥር: +251988007773 / 75 / 05
📍በአካል: መገናኛ ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ ግሬስ ሲቲ ሞል አጠገብ ሲሳይ ፕላዛ 3ኛ ፎቅ መምጣት ትችላላቹ።