1
1, የ CNC operator ባለሙያ
1, የ CNC operator ባለሙያ
2, ሁለገብ የማስታወቂያ ስራ ባለሙያ (የላይት ቦክስ እና ተዛማች የማስታወቂያ ስራ)
3. የብረት ባለሙያ (በያጅ)
experience= መካከለኛ
የስራ ቦታ ጀሞ ሚካኤል
የትምህርት ደረጃ ለ 1 ቢያንስ ቴክኒክ እና ሙያ ላይ ገብቶ የሰለጠነ
2 እና 3 ዋና የስራው ልምድ ያለዉ
ከታች ባለዉ የ telegram username የስራ ልምድ እና የትምህርት ማስረጃ መላክ ይቻላል