አ
አሁን የእኛን ኮርሶች የሚያስተዋውቁ Independent Sales Partners እየፈለግን ነው።
🟡 Zelaki Learn በአማርኛ የቴክኖሎጂ ትምህርቶችን የሚያቀርብ የኦንላይን የትምህርት ፕላትፎርም ነው። ግባችን ጥራት ያለውን ትምህርት ለሁሉም ተደራሽ ማድረግ እና ቀጣይ እድገትን ማበረታታት ነው።
አሁን የእኛን ኮርሶች የሚያስተዋውቁ Independent Sales Partners እየፈለግን ነው።
የምናቀርበው:
✅ ከፈለጉት ቦታ ይስሩ
✅ በፈለጉት ሰዓት ይስሩ
✅ የሥራ ልምድ አያስፈልግም
✅ ሳምንታዊ ክፍያ
✅ ያልተገደበ የኮሚሽን ዕድል
ሥራው እንዴት ይሰራል?
የእርስዎ ሥራ ለኮርሶቻችን ፍላጎት ያላቸውን ሰዎች ማግኘት እና ወደ Zelaki Learn መላክ ነው። በእርስዎ የግል ኮድ የሚፈጸም እያንዳንዱ ሽያጭ ኮሚሽን ያስገኝልዎታል።
የተወሰነ የሥራ ሰዓት፣ የሽያጭ ግብ ወይም ዝቅተኛ የሽያጭ መጠን የለም።
ብዙ በሸጡ ቁጥር ብዙ ያገኛሉ።
📩 ፍላጎት ካለዎት በ Telegram ያናግሩኝ፦ @zelakisupport