✅ የስራ መደብ 1. የነርስ / ሚድዋይፍ (የአራስ እና ህፃናት እንክብካቤ)
🚨 አስቸኳይ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ
✅ የስራ መደብ 1. የነርስ / ሚድዋይፍ (የአራስ እና ህፃናት እንክብካቤ)
📌 (በሞግዚትነት ለመስራት ፈቃደኛ የሆነች)
■ የትምህርት ደረጃ: በነርሲንግ ወይም ሚድዋይፈሪ ዲፕሎማ/ዲግሪ ያላት እና የ COC ፈተና ያለፈች
- ተፈላጊ ፆታ: ሴት
▪︎ የስራው አይነት: የቤት ውስጥ የአራስ ልጅ እና እናት እንክብካቤ
- የስራ ሰዓት: ከሰኞ እስከ ቅዳሜ (በቀን ወይም በምሽት) — በ Full-time ወይም Part-time
- ደመወዝ: በስምምነት
🔻ቅድመ ሁኔታ: ወዲያውኑ ሥራ ለመጀመር ዝግጁ የሆነች
✅ የስራ መደብ 2. የልጅ ሞግዚት (Nanny) የሰራተኛ ማስታወቂያ
📌 (በሞግዚትነት ለመስራት ፈቃደኛ የሆነች)
■ የትምህርት ደረጃ: በልጅ አያያዝ የሰለጠነች፣ የ COC ፈተና ያለፈች እና የምስክር ወረቀት ያላት
● የስራ ልምድ: በአራስ ልጅ እንክብካቤ ላይ በቂ የስራ ልምድ ያላት
○ የስራ ቦታ: አዲስ አበባ (በመኖሪያ ቤት ውስጥ)
- ተፈላጊ ፆታ: ሴት
▪︎የስራው አይነት: የቤት ውስጥ የአራስ ልጅ እንክብካቤ
- የስራ ሰዓት: ከሰኞ እስከ ቅዳሜ (በቀን ወይም በምሽት) — በ Full-time ወይም Part-time
- ደመወዝ: በስምምነት
🔻 ቅድመ ሁኔታ: ወዲያውኑ ሥራ ለመጀመር ዝግጁ የሆነች
✅ የስራ መደብ 3: ሼፍ (ምግብ አብሳይ)
■ የትምህርት ደረጃ እና ልምድ:
ከማንኛውም እውቅና ካለው የምግብ ማሰልጠኛ ተቋም የተመረቀች ወይም
በአረብ ሀገር በምግብ አበሳሰል ላይ በቂ የስራ ልምድ ያላት
○ የስራ ቦታ: አዲስ አበባ (በመኖሪያ ቤት ውስጥ)
- ተፈላጊ ፆታ: ሴት
▪︎የስራ ሰዓት: ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
ደመወዝ: በስምምነት
🔻ቅድመ ሁኔታ: በማንኛውም ሰዓት ሥራ ለመጀመር ዝግጁ የሆነች
-------------------------------------
የተሟላ CV በቴሌግራም መላክ ይቻላል፦
📱 0967621545 / 0980040468