ፎ
ፎከስ የጥበቃና የጽዳት አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማህበር
📌 ክፍት የሥራ ማስታወቂያ
ፎከስ የጥበቃና የጽዳት አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ተቋማችን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡
✅ የሥራ መደብ፡ ጥበቃ
● የትምህርት ደረጃ፡ 10+2 እና ከዚያ በላይ
○ልምድ፡ የጥበቃ ሥራ ልምድ ያለው/ላት
○የሥራ ቦታ፡ ቦሌ ክ/ከ (ILRI - ጉርድ ሾላ)
💡 አጠቃላይ መረጃ፡
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
- ፆታ: ወንድ
■ የማመልከቻ ጊዜ፡ ከዛሬ (ሐምሌ 29/2018) ጀምሮ ለ5 ተከታታይ ቀናት።
📩 እንዴት ማመልከት ይቻላል?
የቴሌግራም ፒዲኤፍ (PDF) ሶፍት ኮፒ በዚህ ሊንክ ይላኩልን @focus9492
አሊያም በአካል የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶኮፒ በመያዝ አደይ አበባ በሚገኘው ኢንጂነር ያዕቆብ ገበቶ ሕንፃ 4ኛ ፎቅ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ በአካል እስከ አርብ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።