አ
አካውንታትንት
አካውንታትንት
የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ በፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የዕለት ተዕለት የወጪና ገቢ መረጃዎችን በሂሳብ መዝገብ ወይም በፋይናንስ ሶፍትዌር ላይ መዝግቦ መያዝ
- ደረሰኞችን፣ የክፍያ ትዕዛዞችንና የባንክ ሰነዶችን ማዘጋጀትና ትክክለኛነታቸውን ማረጋገጥ
- የተሰበሰበን ጥሬ ገንዘብ እና ቼክ በወቅቱና በደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ወደ ድርጅቱ የባንክ ሒሳብ ገቢ ማድረግ
- ከሽያጭ ወይም ከሌሎች የገቢ ምንጮች የሚሰበሰቡ የጥሬ ገንዘብ እና የቼክ ክፍያዎችን በአግባቡ መቀበል
- የወርሃዊ፣ የሩብ ዓመት እና የዓመታዊ የፋይናንስ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት
- የሂሳብ ሰነዶችን በተገቢ መልኩ መያዝና ማዘጋጀት
- ሁሉንም የሂሳብ ሰነዶች ለኦዲት በሚመች መልኩ ማዘጋጀት
- ሁሉንም የሂሳብ ሰነዶች ለኦዲት በሚመች መልኩ ማዘጋጀት
- ከፍተኛ ሂሳብ ባለሙያዎች ጋር የሂሳብ ሥራዎችን በጋራ መስራት
- ሌሎች ከስራው ጋር ተያያዥ የሆኑ ተግባራትን መፈጸም
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #2_years
Deadline: August 21, 2026
How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ