ስ
ስራ ፈላጊዎች በቀላሉ ጎልተው እንዲታዩ፣ አሰሪዎች ደግሞ ምርጥ ባለሙያዎችን በፍጥነት እንዲለዩ የሚያስችሉ አዳዲስ ማሻሻያዎችን አድርገናል!
🚀 ትልልቅ ማሻሻያዎችን ይዘን መጥተናል!
ስራ ፈላጊዎች በቀላሉ ጎልተው እንዲታዩ፣ አሰሪዎች ደግሞ ምርጥ ባለሙያዎችን በፍጥነት እንዲለዩ የሚያስችሉ አዳዲስ ማሻሻያዎችን አድርገናል!
በአዲሱ ቪዲዮችን ላይ ሁሉንም አዳዲስ ማሻሻያዎች በዝርዝር አሳይተናል፦
ለስራ ፈላጊዎች:
🤩 Profile Tiers (Basic, Standard, & Gold): ፕሮፋይልዎን በማሳደግ ተመራጭነትዎን ይጨምሩ!
🤩 SUPER APPLY: በወር 3 ጊዜ በነፃ በመጠቀም ማመልከቻዎ ከአሰሪው ጋር ቀድሞ እንዲደርስ ያድርጉ!
🤩 Downloadable CVs: የአፍሪወርክ ሲቪዎን በቀላሉ ዳውንሎድ (Download) ያድርጉ!
ለአሰሪዎች:
🤩 አመልካቾችን በክህሎታቸው እና በፕሮፋይል ደረጃቸው (Tier status) በቀላሉ ማጣራት ይችላሉ! 🤩 የአመልካቾችን ሲቪ (CV) ዳውንሎድ በማድረግ ከስራ ባልደረቦችዎ ጋር መጋራት ይችላሉ!
🎬ቪዲዮውን ሙሉ በሙሉ YouTube ላይ ለመመልከት ይህን ሊንክ ይጫኑ፦ <a href="https://youtu.be/gQYny-t59G0" target="_blank" rel="noopener">https://youtu.be/gQYny-t59G0</a>