Powered By: [ETN Ecosystem™
🚨 የነጋድራስ ፎሬክስ አካዳሚ ሁለተኛ ባች የ6 ወር ማስተር ክላስ ኮርሳችንን ለመጀመር ምዝገባ መጀመራችንን ስናበስር በደስታ ነው። 🚨
የመጀመሪያውን ባች ተማሪዎቻችንን በተሳካ ሁኔታ ካስመረቅን በኋላ ( <a href="https://t.me/negadras_fx/290" target="_blank" rel="noopener">Telegram Channel</a> ) ካገኘናቸው ማሻሻያዎች ጋር በዚህኛው ዙር ለየት ባለ፤ የተሟላ እና በካሪኩለም ደረጃ በተቀረፀ ሁነት የ6 ወር ጥልቅ የፎሬክስ ስልጠና አዘጋጅተናል—ያለምንም ክፍያ (በ 0 ብር) ዛሬውኑ መጀመር ይችላሉ።
🔗 አሁኑኑ ለመመዝገብ እና የተማሪ መለያ ቁጥርዎን (Student ID) ወዲያውኑ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ! በኢትዮጵያ እጅግ ትርፋማ የሆነውን የትሬዲንግ ማህበረሰብ አብረን እንገንባ! 🚀 ትምህርቱ በቴሌግራም በኩል የሚደረግ ሲሆን ለመቀላቀል ከዚህ በታች ባለው ቴሌግራም ሊንክ መግባት የምትችሉ ይሆናል።
<a href="https://t.me/negadrasforex" target="_blank" rel="noopener">Telegram Channel</a>
📌 ከሌሎች በምን እንለያለን?
90% ትሬደሮች የሚከስሩት በስነ-ልቦና (Psychology) ዝግጅት ማነስ ነው። እኛ በኢትዮጵያ ውስጥ የተሟላ የ1 ወር የትሬዲንግ ስነ-ልቦና (Trading Psychology) ስልጠናን ያካተተ ብቸኛው የፎሬክስ ማህበረሰብ ነን።
🧠 ከስልጠናው ምን ያገኛሉ፡
✅ 50+ ደረጃቸውን የጠበቁ የመማሪያ ቪዲዮዎች
✅ በሳምንት 3 ቀን የላይቭ (Live) ክለሳ እና የቻርት ክፍለ-ጊዜዎች
✅ የሳምንት መጨረሻ ፈተናዎች እና የቤት ስራዎች
✅ ልዩ የሆነ የ1 ወር የትሬዲንግ ስነ-ልቦና ስልጠና
⏳ ምዝገባው እሁድ፣ ኦገስት 9 (August 9) በጥብቅ ይዘጋል። ትምህርት ሰኞ፣ ኦገስት 10 (August 10) ይጀመራል።
📣 Powered By: [ETN Ecosystem™
🤝Partners: ICE™ Trading Psychology Academy
Community LInks](<a href="https://www.linktr.ee/negadrasfx" target="_blank" rel="noopener">https://www.linktr.ee/negadrasfx</a>)