✅
✅ የሥራ መደቡ መጠሪያ: አስተባባሪ (Coordinator)
★ ማንዴላ የርቀት ትምህርት አካዳሚ (Mandela Distance Education Academy) ባለው ክፍት የሥራ መደብ ላይ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
✅ የሥራ መደቡ መጠሪያ: አስተባባሪ (Coordinator)
🔹 ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: በEdPM፣ በሳይኮሎጂ፣ በሶሺዮሎጂ፣ በሶሻል ወርክ፣ በሜኔጅመንት እና በተመሳሳይ የትምህርት መስኮች ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት።
🔹 የሥራ ልምድ: 0 ዓመት (ልምድ የማይጠይቅ)
🔹 ጾታ: አይለይም
🔹 ብዛት: 2
🔹 ደመወዝ: በስምምነት
🔹 የሥራ ቦታ: ሐዋሳ
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ፦
በቴሌግራም ቁጥር 0921414890 የትምህርት ማስረጃ ዋናውን እና የማይመለስ 1 ፎቶ ኮፒ በመላክ ወይም በድርጅቱ አድራሻ በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ።
📍 አድራሻ: ሐዋሳ ዋዛ አደባባይ (ዋዛ አደባባይ/ዮሐንስ አደባባይ)፣ ተስፋዬ ግዛው ሕንፃ 2ኛ ፎቅ።
📞 ለበለጠ መረጃ:
0937818181 / 0921414890
0114674167 / 0911417435 / 0913646464