የቅርንጫፍ አስተባባሪ
How to Apply
የቅርንጫፍ አስተባባሪ
ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በሆቴል ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- በተመደቡበት የመሸጫ ሱቅ የሽያጭ እንቅስቃሴውን ማስተባበር፣ መከታተልና መቆጣጠር
- የሠራተኞችን አቅም ማሳደግ እና የደንበኞችን ፍላጐት ማሟላት
- ለሽያጭ የቀረቡ ምርቶች ጥራታቸው የተጠበቁ መሆናቸውን መከታተል
- ለሽያጭ ሠራተኞች የስራ ተነሳሽነት እንዲኖር ስልጠናዎችን መስጠትና ከድርጅቱ የሚመጡ የስራ መመሪያዎች ተግባራዊ እንዲሆኑ ማድረግ
- የድርጅቱን ምርቶች በተለያዩ ሱፐርማርኬቶች እና ኬተሪንጎች ላይ ማስተዋወቅ እና ማስተባበር
- ሰራተኞች በየ6 ወሩ የጤና ምርመራ እንዲያደርጉ መከታተል እና ዶክመንታቸውን መያዝ
- ከፋይናንስ ጋር የቀን ሽያጭ ዳታ መናበብ እና የእለት ሽያጭ ገንዘብ በእለቱ ወደባንክ መግባቱን ማረጋገጥ
- የደንበኞችን ሃሣብ መቀበልና ችግር ካለ መፍታት
Quanitity Required: 5
Minimum Years Of Experience: #1_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Salary: 15000.00
Deadline: August 16, 2026
How To Apply: አመልካቾች የትምሀርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን: mulmulhr@gmail.com ወይም ሃያ ሁለት ቅርንጫፍ በሚገኘው ዋናው ቢሮ በስራ ሰዓት ከሰኞ - አርብ ከ2፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት እና ቅዳሜ እስከ 6፡00 ሰዓት በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዋስ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ለዚህ የስራ መደብ የተጠቀሰው ደመወዝ የተጣራ መሆኑን እናሳውቃለን። በተጨማሪም አመልካቾች የመኖሪያ አካባቢያቸው ለገርጂ ሰንሻይን፣ ኦሎምፒያ፣ ሩዋንዳ እና ብስራተ ገብርኤል አካባቢዎች ቅርብ መሆን ይኖርበታል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251114624401 ይደውሉ፡፡