የንብረት አስተዳደር ባለሙያ
የንብረት አስተዳደር ባለሙያ
ደረጃ IV ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ በሰፕላይ ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ፣ ፕሮኪውርመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የድርጅቱን ቋሚና ተንቀሳቃሽ ንብረቶች በትክክል መመዝገብ፣ ማሻሻል እና የንብረት መዝገብን ወቅታዊ ማድረግ
- የንብረት ቆጠራ በየወቅቱ በማካሄድ የጎደሉ፣ የተበላሹ ወይም የማይገለገሉ ንብረቶችን በመለየት ሪፖርት ማቅረብ
- የንብረት ርክክብ፣ ስርጭት፣ ጥገና እና ከአገልግሎት ውጭ የማድረግ ሂደቶችን በድርጅቱ አሰራር መሰረት መከታተል
- የንብረት መረከቢያና ማስረከቢያ ሰነዶችን ማዘጋጀት፣ መመዝገብ እና በአግባቡ ማህደር ውስጥ ማስቀመጥ
- ንብረቶች በአግባቡ እንዲጠበቁና በብቃት እንዲገለገሉ ተገቢ ክትትል ማድረግ እና ለማሻሻያ ሀሳቦችን ማቅረብ
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #2_years
Deadline: August 14, 2026
How To Apply: መስፈርቱን የሚያሟሉ እና ፍላጎት ያላቸው አመልካቾች የማመልከቻ ደብዳቤ፣ ሲቪ እና የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎችን በመያዝ አዲስ አበባ፣ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣ ጠመንጃ ያዥ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ፊት ለፊት ባለው የድርጅቱ ቢሮ በአካል ወደ ድርጅታችን ቢሮ በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251923888555 ይደውሉ፡፡