የበጀት ባለሙያ
የበጀት ባለሙያ
የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ፣ አካውንቲንግ ፣ ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የድርጅቱን ዓመታዊና ወቅታዊ የበጀት ዕቅዶች በማዘጋጀት ከተለያዩ የስራ ክፍሎች ጋር መስራት
- የበጀት አፈጻጸምን በመከታተል የታቀደውን እና የተፈጸመውን ወጪ ማወዳደር እና ልዩነቶችን መለየት
- የበጀት አፈጻጸም ሪፖርቶችን ማዘጋጀት እና ለአስተዳደሩ ማቅረብ
- ለተለያዩ የስራ ክፍሎች በበጀት ዝግጅት፣ ክትትል እና የወጪ ቁጥጥር ድጋፍ መስጠት
- የበጀት መዝገቦችን በትክክል ማስተዳደር እና ለውስጥና ለውጭ ኦዲት የሚያስፈልጉ ሰነዶችን ማዘጋጀት
- በፋይናንስ ክፍል የሚሰጡ ሌሎች ተያያዥ ስራዎችን ማከናወን
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #2_years
Deadline: August 14, 2026
How To Apply: መስፈርቱን የሚያሟሉ እና ፍላጎት ያላቸው አመልካቾች የማመልከቻ ደብዳቤ፣ ሲቪ እና የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎችን በመያዝ አዲስ አበባ፣ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣ ጠመንጃ ያዥ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ፊት ለፊት ባለው የድርጅቱ ቢሮ በአካል ወደ ድርጅታችን ቢሮ በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251923888555 ይደውሉ፡፡