★
★ የአስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ (Job
★ የአስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ (Job Vacancy)
■ ቀጣሪ ድርጅት: ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ (Larsat Post Partum Care)
✅ ሼፍ / ምግብ ዝግጅት ባለሙያ
- የምግብ ዝግጅት ስልጠና የወሰዳችሁ
- የሀገር ዉስጥ እና የዉጭ ምግቦች በብቃት ማዘጋጀት የምትችሉ
- በምግብ ዝግጅት ቢያንስ 6 ወር ልምድ ያላችሁ
- እንደ አጥሚት፣ ቡላ፣ ገንፎ የአራስ ምግቦችን መስራት የምትችል
ደሞዝ: 10,000
ጾታ: ሴት
🛑 የስራ ቦታ: ሳር ቤት
✅ የሥራ መደብ 2: ሞግዚት
■ ተፈላጊ ችሎታና የስራ ልምድ:
በልጅ አያያዝ / በሞግዚትነት ሙያ የሰለጠነች።
○ አዲስ የተወለዱ ጨቅላ ህፃናትን በልዩ ሁኔታ መያዝ እና መንከባከብ የምትችል።
በሞግዚትነት ቢያንስ 6 ወር የስራ ልምድ ያላት።
□ ደመወዝ: 10,000 ETB (በወር)
□ ጾታ: ሴት
🛑 የስራ አድራሻ 1: ቃሊቲ
- ሰፈራችሁ ለስራ ቦታ ቅርብ የሆናችሁ
- የስራ ሰአት የቀን ዉሎ ብቻ
ለማመልከት: @Lilireta1111