ማርኬቲንግ ኦፊሰር
ማርኬቲንግ ኦፊሰር
የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የድርጅቱን የማርኬቲንግ እቅዶችና ስትራቴጂዎች በማዘጋጀት እና በመተግበር የአገልግሎቶቹን ተደራሽነት እና የገበያ ድርሻ ማሳደግ
- አዳዲስ ደንበኞችን በመፈለግ፣ የንግድ ግንኙነት በመፍጠር እና ነባር ደንበኞችን በማስተዳደር የድርጅቱን የንግድ እድገት ማጠናከር
- የገበያ ጥናት በማካሄድ የተወዳዳሪዎችን እንቅስቃሴ፣ የደንበኞች ፍላጎት እና የገበያ አዝማሚያዎችን በመተንተን ለአስተዳደሩ ተገቢ ምክረ ሃሳቦችን ማቅረብ
- የማስታወቂያ፣ የፕሮሞሽን፣ የዲጂታል ማርኬቲንግ እና ሌሎች የሽያጭ ማስተዋወቂያ እንቅስቃሴዎችን ማቀድ፣ ማስተባበር እና ውጤታቸውን መገምገም
- የማርኬቲንግ እና የሽያጭ አፈጻጸም ሪፖርቶችን በማዘጋጀት፣ ከተለያዩ ደንበኞች፣ አጋሮች እና ባለድርሻ አካላት ጋር የሙያ ግንኙነት በመጠናከር የድርጅቱን የንግድ ዓላማዎች እንዲሳኩ መደገፍ
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #3_years
Deadline: August 14, 2026
How To Apply: መስፈርቱን የሚያሟሉ እና ፍላጎት ያላቸው አመልካቾች የማመልከቻ ደብዳቤ፣ ሲቪ እና የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎችን በመያዝ አዲስ አበባ፣ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣ ጠመንጃ ያዥ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ፊት ለፊት ባለው የድርጅቱ ቢሮ በአካል ወደ ድርጅታችን ቢሮ በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251923888555 ይደውሉ፡፡