የመዝገብና የማህደር ባለሙያ
የመዝገብና የማህደር ባለሙያ
ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ IV በሰው ኃይል አስተዳደር ፣ ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የሰራተኞችን የግል ፋይሎች፣ የስራ ውሎች እና ሌሎች አስፈላጊ ሰነዶች በአግባቡ ማደራጀት፣ ማስቀመጥ እና ማዘመን
- የገቢና ወጪ ደብዳቤዎችን መመዝገብ፣ ማህደር ውስጥ ማስቀመጥ እና በአስፈላጊነቱ መሰረት ለሚመለከታቸው ክፍሎች ማስተላለፍ
- ሁሉንም ሰነዶች በሚስጥራዊነት መጠበቅ እና በተደራጀ የማህደር ስርዓት ማስተዳደር
- የመዝገብ እና የማህደር ሪፖርቶችን ማዘጋጀት እና ለአስተዳደሩ ማቅረብ
- የቢሮ አስተዳደርን በሰነድ አያያዝ እና በመረጃ አደረጃጀት ረገድ መደገፍ
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #2_years
Deadline: August 14, 2026
How To Apply: መስፈርቱን የሚያሟሉ እና ፍላጎት ያላቸው አመልካቾች የማመልከቻ ደብዳቤ፣ ሲቪ እና የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎችን በመያዝ አዲስ አበባ፣ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣ ጠመንጃ ያዥ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ፊት ለፊት ባለው የድርጅቱ ቢሮ በአካል ወደ ድርጅታችን ቢሮ በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251923888555 ይደውሉ፡፡