የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
የመጀመሪያ ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፣ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ስካነሮች እና ሌሎች የአይቲ መሳሪያዎችን መግጠም፣ ማዋቀር፣ ጥገና እና ክትትል ማድረግ
- ለሰራተኞች በሃርድዌር፣ ሶፍትዌር፣ ኔትወርክ፣ ኢሜይል እና ኦፕሬቲንግ ሲስተም ችግሮች ፈጣን የቴክኒክ ድጋፍ መስጠት
- የድርጅቱን የኔትወርክ ስርዓት፣ የኢንተርኔት ግንኙነት እና የተጋሩ መሳሪያዎችን መቆጣጠር እና መጠበቅ
- የመረጃ ደህንነትን ለማረጋገጥ የመረጃ ባክአፕ፣ የአንቲ ቫይረስ አስተዳደር እና የሲስተም ማዘመን ስራዎችን ማከናወን
- የአይቲ መሳሪያዎችን መዝገብ ማስተዳደር፣ የቴክኒክ ችግሮችን መመዝገብ እና ለስርዓት ማሻሻያ ሀሳቦችን ማቅረብ
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #2_years
Deadline: August 13, 2026
How To Apply: መስፈርቱን የሚያሟሉ እና ፍላጎት ያላቸው አመልካቾች የማመልከቻ ደብዳቤ፣ ሲቪ እና የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎችን በመያዝ አዲስ አበባ፣ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣ ጠመንጃ ያዥ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ፊት ለፊት ባለው የድርጅቱ ቢሮ በአካል ወደ ድርጅታችን ቢሮ በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251923888555 ይደውሉ፡፡