ሹ
ሹፌር (የነዳጅ ቦቴ)
ሹፌር (የነዳጅ ቦቴ)
8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፤ በድሮው 4ተኛ ደረጃ እና በአዲሱ ፈሳሽ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- ተሽከርካሪን በጥንቃቄ እና በሙያዊ መንገድ መንዳት
- ከመጓጓዝ በፊትና በኋላ የተሽከርካሪ ቴክኒካዊ ፍተሻ ማድረግ
- የጭነት ሰነዶችን በትክክል መሙላት እና መያዝ
- የመንገድ ህጎችን እና የደህንነት መመሪያዎችን በጥንቃቄ መከተል
- የተሽከርካሪን ንጽህና እና ደህንነት መጠበቅ
- የተሽከርካሪ ብልሽትን ወይም ጉዳትን በአፋጣኝ ለቅርብ ኃላፊ ሪፖርት ማድረግ
- ከሎጂስቲክስ እና ከቢሮ ሰራተኞች ጋር በጋራ መስራት
- የመንገድ ህጎችን እና የደህንነት መመሪያዎችን በጥንቃቄ መከተል
- ቀላል የመኪና ጥገና ማድረግ
Quanitity Required: 3
Minimum Years Of Experience: #4_years
Deadline: June 30, 2026
How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ