የሰው ኃይል ምልመላና ቅጥር ባለሙያ
የሰው ኃይል ምልመላና ቅጥር ባለሙያ
ዲፕሎማ በሰው ኃብት አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ያለው አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- አዲስ ሰራተኞችን መቅጠር፣ ማሰልጠን እና ስራ እንዲጀምሩ ማድረግ
- የሰራተኞችን የስራ አፈጻጸም መገምገም፣ የደረጃ እድገት መስጠት እና ቅሬታዎችን መፍታት
- የስራ ህጎች እና የሰራተኛ ደንቦች መከበራቸውን ማረጋገጥ
- የሰራተኞችን የቅጥር ስምምነት ውሎችን ማዘጋጀት
- የሰራተኞችን የግል ማህደር በአግባቡ መያዝ እና ማደራጀት
- የቅጥር ሂደቶችን በደንብ መመዝገብ እና ሪፖርት ማቅረብ
- በቅርብ የስራ ሀላፊ የሚሰጡ ስራዎችን ማከናወን
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #2_years
Deadline: July 7, 2026
How To Apply: መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አብነት በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት አሉላ ህንጻ 2ኛ ፎቅ የሰው ሀብት ልማት አስተዳደር ክፍል በአካል በመቅረብ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከ2:00-11:00 እና ቅዳሜ ከ2:00-6:00 ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማስታወሻ፡ የስራ መደቡ ለወንድ አመልካቾች ብቻ ክፍት ሲሆን፣ አመልካቾች ሙሉ ጤነኛ እና ከወንጀል እንዲሁም ከሱስ ነጻ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251988187070/+251980287070 /+251112300330 ይደወሉ፡፡