የ
የሀሁ ጆብስ ሜይ 2026 ሪፖርት።
የሀሁ ጆብስ ሜይ 2026 ሪፖርት።
ባሳለፍነው ሜይ ወር 2,738 ስራዎችን ወደናንተ አድርሰናል፣ ከ አፕሪል ወር ጋር ሲነጻጸር በ 7.6% ገደማ ቅናሽ አሳይቷል:: በመሆኑም ወደናንተ ካደረስናቸው የስራ ማስታወቂያዎች በቢዝነስ ዘርፍ የወጡት 30% ድርሻ ሲይዙ በፋይናንስ የወጡ ስራዎች ደግሞ የ 19% ድርሻ በመውሰድ በወሩ ቀዳሚ እና ሁለተኛ የስራ እድል ዘርፍ ሆነው፣ የኢንጂነሪንግ ዘርፍ ደሞ በ 15% በሶስተኛ ደረጃ ተከትሏል። ከስራልምድ አንጻር፤ ሁለት ዓመት የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ ማስታዎቂያዎች በ 514 ቁጥር ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል።