አካውንታንት
አካውንታንት
የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ በፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- በጀትና የፋይናንስ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት እና የፋይናንስ እንቅስቃሴዎችን መከታተል
- የደመወዝ ክፍያ፣ የቅድሚያ ክፍያዎች (Advances) እና ኦዲቶችን ማስተዳደር
- ትክክለኛ የፋይናንስ አስተዳደርና የውስጥ ቁጥጥር ሥርዓቶች መኖራቸውን ማረጋገጥ
- ሁሉንም የሂሳብ ሥራዎች በትክክለኛነትና በግልጽነት መቆጣጠር
- የሠራተኞች ደመወዝ በወቅቱ መከፈሉን ማረጋገጥ
- ከደንበኞች የሚመጡ ክፍያዎችን በወቅቱ መሰብሰብ
- የመንግስት ግብር እና ሌሎች ሕጋዊ ግዴታዎችን በወቅቱ መክፈል
- የፋይናንስ ሰነዶችን፣ መዝገቦችን እና ደብዳቤዎችን በደህንነትና በተደራጀ ሁኔታ ማስቀመጥ
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #5_years
Deadline: July 7, 2026
How To Apply: መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አብነት በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት አሉላ ህንጻ 2ኛ ፎቅ የሰው ሀብት ልማት አስተዳደር ክፍል በአካል በመቅረብ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከ2:00-11:00 እና ቅዳሜ ከ2:00-6:00 ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251988187070/+251980287070 /+251112300330 ይደወሉ፡፡