ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች በተገለፁት የሥራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል!
How to Apply
🚨 የክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ 🚨
ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች በተገለፁት የሥራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል!
📌 1. ህንፃ አስተዳደር እና ጠቅላላ አገልግሎት
- ትምህርት፡ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በማርኬቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ
- ልምድ፡ 5 ዓመት እና ከዚያ በላይ
• ተፈላጊ ችሎታ፡
ስለ ንግድ ማዕከል፣ ህንፃ አስተዳደርና አክሲዮን ማህበር በቂ ዕውቀትና ልምድ ያለው/ላት
የተለያዩ የቢዝነስ ስትራቴጂዎችን የመንደፍ አቅም ያለው/ላት
ከግብርና ከገቢዎች አሰራር የወጡ ሕጎችና መመሪያዎች ላይ በቂ ዕውቀት ያለው/ላት
📌 2. ሲኒየር መሐንዲስ
- ትምህርት፡ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና ማኔጅመንት (COTM) B.Sc. ወይም ከዚያ በላይ
- ልምድ፡ ቢያንስ 8 ዓመት ተዛማጅ ልምድ (ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 3 ዓመት በሲኒየር ደረጃ የሠራ/ች)
📌 3. የግምጃ ቤት ሰራተኛ (Storekeeper)
- ትምህርት፡ ዲፕሎማ / 12ኛ ያጠናቀቀ (ተመራጭ፡ ሎጂስቲክስ፣ አካውንቲንግ ወይም ተዛማጅ)
- ልምድ፡ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ በኮንስትራክሽን ድርጅት በግምጃ ቤት ሰራተኛነት የሰራ/ች
📌 4. ማርኬቲንግ ኦፊሰር
- ትምህርት፡ በማርኬቲንግ፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም ተዛማጅ መስክ ዲፕሎማ
- ልምድ፡ 2 ዓመት ተዛማጅ ልምድ
• ተፈላጊ ችሎታ፡
ጥሩ የመግባቢያና የድርድር ችሎታ
የደንበኛ አያያዝ እና የቡድን ሥራ ችሎታ
የኮምፒውተር መሠረታዊ እውቀት
📌 5. ጁኒየር አካውንታንት
- ትምህርት፡ በአካውንቲንግ፣ ፋይናንስ ወይም ተዛማጅ መስክ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ
- ልምድ፡ 2 ዓመት ተዛማጅ ልምድ
• ተፈላጊ ችሎታ፡
መሠረታዊ የሂሳብ ዕውቀት
ጥሩ የመግባቢያ ችሎታ
የኮምፒውተር እና የካሽ መዝገብ አያያዝ ችሎታ
📍 የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ሀብተጊዮርጊስ ድልድይ አካባቢ)
💰 ደሞዝ፡ በስምምነት
📄 የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
⏱ ማመልከቻ ጊዜ፡ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ ቀናት ብቻ!
📲 እንዴት ማመልከት ይቻላል?
የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በአንድ PDF ፋይል በማዘጋጀት በቴሌግራም ወይም በኢሜል መላክ ትችላላችሁ፦
• Telegram: 0900333414
• Email: bmshareco@gmail.com
📞 ለበለጠ መረጃ፡ 0900333414 / 0909931111