▪
▪️Req no: 400++🎴Lafto Specialized Hospital🎴
▪️Req no: 400++🎴Lafto Specialized Hospital🎴
▪️🚩For Fresh & Exp
How To Apply
➢ አንድ አመልካች ከወጡት የስራ መደቦች ውስጥ በአንድ የስራ መደብ ላይ ብቻ መመዝገብ የሚችል ሲሆን ሁለትና ከዚያ በላይ በሆነ የስራ መደብ ላይ የተመዘገበ አመልካች ከውድድሩ የሚሰረዝ መሆኑን እናሳውቃለን
➢ የምዝገባ ሁኔታ በተመለከተ በኮንትራት የስራ መደብ ላይ ለመወዳደር የምታመለክቱ እመልካቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከሀምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ሶስት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ብቻ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
➢ በአንድ ኢሜል አድራሻ አንድ ጊዜ ብቻ ነው መመዝገብ የሚቻለው፡፡
➢ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
➢ የስራ ልምድ የሚያዘው ከምርቃት በኋላ ነው
➢ የትምህርት ማስረጃ፤የሙያ ፍቃድ፣የስራ ልምድ እና የስልጠና ሰርተፊኬት ከዚህ በታች በተያያዠው ማስፈንጠሪያ (Link) ወይም ፈጣን ምላሽ መሽጫ ኮድ (QR Code) በመጠቀም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
<a href="https://forms.gle/eNbU1f5HbPiPsDUQA" target="_blank" rel="noopener">Apply Here (Google Form)</a>