አ
አዲስ ፊቸር ይዘን መጥተናል! ⚡️
አዲስ ፊቸር ይዘን መጥተናል! ⚡️
በአፍሪዎርክ ላይ አዲስ የፕሮፋይል ደረጃዎች! (Basic, Standard, እና Gold Tiers)
ፕሮፋይላችሁን በሚገባ በማሟላት እነዚህን ልዩ እድሎች ማግኘት ትችላላችሁ፦
🥈Standard ባጅ: የስታንዳርድ ባጅ በማግኘት፣ ፕሮፋይላችሁን(Afriwork CV) በሚያምር PDF Download ማድረግ ትችላላችሁ!
🥇Gold ባጅ: የጎልድ ባጅ በማግኘት #Super_Apply ⚡️የሚለውን ልዩ ፊቸር ታገኛላችሁ! ይህ ፊቸር ከሌሎች አመልካቾች አልፋችሁ በቀጥታ ቀጣሪው ጋር ከላይ እንድትታዩ ያደርጋል! በየወሩም 3 ጊዜ በነፃ መጠቀም ይቻላል!
አሁኑኑ አፍሪዎርክ ላይ ገብታችሁ የትኛው ደረጃ ላይ እንዳላችሁ እዩ! 🚀