ጁኒየር ፋይናንስ ኦፊሰር
How to Apply
ጁኒየር ፋይናንስ ኦፊሰር
ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ በፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብንት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የእለት ተእለት የፋይናንስ እና የሂሳብ ሰነዶችን (ኢንቮይስ፣ ደረሰኞች እና የክፍያ ቮቸሮችን) ማዘጋጀት እና ማደራጀት
- የገቢ እና ወጪ ሂሳቦችን በወቅቱ መዝገብ ላይ ማስፈር እና ማረጋገጥ
- የግብር (ቫት፣ዊዝሆልዲንግ፣ ኢንካም ታክስ) ሰነዶችን ማዘጀት እና ለገቢዎች ባለስልጣን በወቅቱ ማስታወቅ
- የፔቲ ካሽ እና የባንክ ሂሳቦችን ማስተካከል እና መከታተል
- የአካውንቲንግ ፖሊሲዎችንና ሂደቶችን መከተል
- በፋይናንስ ክፍል ለሚዘጋጁ ወርሃዊ እና አመታዊ የፋይናንስ ሪፖርቶች አስፈላጊውን መረጃዎችን ማቅረብ
- በፋይናንስ ክፍል የሚሰጡ ሌሎች ተያያዥ ስራዎችን ማከናወን
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Deadline: August 9, 2026
How To Apply: መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን እና ሲቪያችሁን በኢሜይል አድራሻችን afrobinlogistics@gmail.com ወይም አዲስ አበባ ሀያ ሁለት፣ ነሲቡ ሞላ ህንፃ 3ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ፦
ማስታወሻ፡ አመልካቾች በኢሜሉ ርዕስ (subject line) ላይ "ጂኒየር ፋይናንስ ኦፊሰር" ብለው መጥቀስ ይኖርባቸዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251903353535 ይደውሉ፡፡