"
"I'm Perfect! HIRE ME!" 🥲
"I'm Perfect! HIRE ME!" 🥲
አብዛኛውን ጊዜ ቀጣሪዎች (HR) የእናንተን CV እና Cover Letter አይተው ለመወሰን የሚያወጡት #7 ሰከንድ ብቻ ነው! ብዙ ማመልከቻዎች ደግሞ በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ ውድቅ ይደረጋሉ!⛔️
በአዲሱ ቪዲዮችን በAfriwork ላይ ለወጡ ስራዎች የገቡ እውነተኛ ማመልከቻዎችን በመክፈት፣ ቀጣሪዎች ምን እንደሚያዩ እና የትኞቹ ስህተቶች በሰከንዶች ውስጥ ውድቅ እንደሚያስደርጉ በግልጽ አናሳያችኋለን!💡
የስራ ማመልከቻችሁን አስተካክላችሁ እድላችሁን ለማስፋት ቪዲዮውን አሁኑኑ ይመልከቱ! 🚀
📹 ቪዲዮውን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ: <a href="https://youtu.be/K4-sBu5_P44" target="_blank" rel="noopener">https://youtu.be/K4-sBu5_P44</a>