🎴
🎴Ministry Of Justice🎴🚩የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ
🎴Ministry Of Justice🎴🚩የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ
*
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አዳዲስ ተመራቂዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
📌 የሥራ መደቡ ዝርዝር
* የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ዐቃቤ ሕግ (ደረጃ ሦስት)
- የተጠየቀው የትምህርት ደረጃ፡ በሕግ ትምህርት (LL.B) የመጀመሪያ ዲግሪ
- የተመረቁበት ዓመት፡ በ2018 ዓ.ም የተመረቀ/ች
- የመመረቂያ ነጥብ (CGPA)፡ 3.6 እና ከዚያ በላይ
- የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት፡ 85 ፐርሰንታይል እና ከዚያ በላይ
- የሥራ ልምድ፡ 0 ዓመት (አዲስ ተመራቂ)
- ብዛት፡ 25
📅 የምዝገባ ጊዜ እና ሁኔታ
* የምዝገባ ጊዜ፡ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ።
- የምዝገባ ቦታ፡ አመልካቾች ከታች ያለውን የኦንላይን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም መመዝገብ ይችላሉ።
🔗 የምዝገባ ሊንክ፡ <a href="https://forms.gle/N4UezidkwqFUrSdz9" target="_blank" rel="noopener">Apply Here (Google Form)</a>
ማስታወሻ፡ እባክዎትን አስፈላጊ መረጃዎችን ሙሉ በሙሉ እና በትክክል መሙላትዎን ያረጋግጡ።
የማስታወቂያውን ዝርዝር ይዘት ከተቋሙ external telegram ማግኘት ትችላላችሁ።