ከ
ከመላው አዲስ አበባ የተውጣጡ ባለሙያዎችን በማሳተፍ፣ ስራ ማግኘት ይችሉ እንደሆነ የምናይበት አንድ ልዩ ፕሮግራም ልንቀርፅ ነው! 🎥🇪🇹✨
ከመላው አዲስ አበባ የተውጣጡ ባለሙያዎችን በማሳተፍ፣ ስራ ማግኘት ይችሉ እንደሆነ የምናይበት አንድ ልዩ ፕሮግራም ልንቀርፅ ነው! 🎥🇪🇹✨
የተለመደውን የስራ ማመልከቻ ሂደት እርሱት! ይህ ወደ መድረክ ወጥታችሁ ችሎታችሁን የምታሳዩበት እና የራሳችሁን ታሪክ የሚናገሩበት ልዩ አጋጣሚ ነው! 👔💼
መሳተፍ ከፈለጉ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ! 👇🔥
<a href="https://forms.gle/i2cJoTWeHFtuE3HW6" target="_blank" rel="noopener">Apply Here (Google Form)</a>