የትምህርት ቤት አሰራርና ኦፕሬሽን አማካሪ
የትምህርት ቤት አሰራርና ኦፕሬሽን አማካሪ
በማንኛውም የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዛ በላይ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የትምህርት ቤት የአሰራር ሂደቶችን በመመርመር የተሻሻሉ መንገዶችን ማቅረብ
- የአሰራር ስርዓቶችን ማቀናጀት እና የተሻለ የስራ ብቃት እንዲኖር መደገፍ
- ችግሮችን መለየትና ተግባራዊ የመፍትሄ ሀሳቦችን ማቅረብ
- የስራ አፈጻጸም ሪፖርቶችን ማዘጋጀትና ለሚመለከተው የስራ ክፍል ማቅረብ
- ድርጅቱ ያዘጋጃቸውን የቴክኖሎጂ መፍትሔዎች ከትምህርት ቤቶች ነባራዊ ሁኔታ ጋር በትክክል መጣጣማቸውን ማረጋገጥ
- ሌሎች ከስራው ጋር ተያያዥ የሆኑ ተግባራትን መፈጸም
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #2_years
Deadline: July 30, 2026
How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ
ማስታወሻ፡ አመልካቾች በአሁኑ ወቅት በግል ትምህርት ቤት ውስጥ ስራ አስኪያጅ/አስተዳዳሪ፣ ምክትል ስራ አስኪያጅ ወይም የአይቲ መምህር ሆነው በመስራት ላይ ያሉ መሆን ሲኖርባቸው ሙሉ ስም፣ በትምህርት ቤቱ ውስጥ ያላቸው ወቅታዊ የሥራ መደብ( ስራ አስኪያጅ/አስተዳዳሪ፣ ምክትል ስራ አስኪያጅ ወይም የአይቲ መምህር) ፣ የትምህርት ቤቱ ስም፣ የትምህርት ቤቱ ደረጃ/ዓይነት (ለምሳሌ፡ መዋዕለ ሕፃናት፣ የመጀመሪያ ደረጃ፣ ሁለተኛ ደረጃ፣ ወይም ከቅድመ-መደበኛ እስከ 12ኛ ክፍል)፣ የትምህርት ቤቱ አድራሻ (ክልል፣ ከተማ፣ እና ክፍለ ከተማ/ወረዳ) እና ስልክ ቁጥር በመጥቀስ ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡