የካርጎ ቫን አሽከርካሪ
How to Apply
የካርጎ ቫን አሽከርካሪ
10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና የታደሰ 3ኛ ደረጃ ወይም ካርጎ 1 የመንጃ ፍቃድ ያለው አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች፦
- የካርጎ ቫን ተሽከርካሪዎችን የትራፊክ ደንብን ጠብቆ፣ በጥንቃቄ እና በሰዓቱ ማሽከርከር
- እቃዎችን ከመነሻ ቦታ ወደ መድረሻቸው ማጓጓዝ
- የመንገድ ህጎችን እና የደህንነት መመሪያዎችን በጥንቃቄ መከተል
- የአዲስ አበባን መንገዶች፣ አማራጭ መስመሮችን እና የትራፊክ ህጎችን በአግባቡ ተረድቶ ማሽከርከር
- የአስተላላፊ ሰነዶችን በትክክል መሙላት እና ማስረከብ
- የተሽከርካሪውን የዕለት ተዕለት ጥገና እና ንፅህና መጠበቅ
- የተሽከርካሪ ብልሽትን ወይም ጉዳትን በአፋጣኝ ለቅርብ ኃላፊ ሪፖርት ማድረግ
- ከሥራ ኃላፊዎች ጋር መልካም የሥራ ግንኙነት መፍጠር
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #2_years
Maximum Years Of Experience: #3_years
Deadline: August 6, 2026
How To Apply: መስፈርቶቹን የሚያሟሉ አመልካቾች የማመልከቻ ደብዳቤያቸውን፣ ሲቪያቸውን እና የማስረጃ ሰነዶችን (የመንጃ ፍቃድ፣ የትምህርት ማስረጃዎቻቸውን፣ የስራ ልምድ ማረጋገጫ) በኢሜል አድራሻችን afrobinlogistics@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡